Du er ikke logget ind
Beskrivelse
Eva the Adventurer
Eva is a bright, determined girl with a bountiful imagination. She fills each day with adventures, squeezing in as much as she can before bedtime. A trip to moon, cure a rare disease, drive a train? Absolutely. What will today bring?
Recommended for ages 2 and up.
ጀብደኛዋ ኤቫ
ኤቫ ብሩሕ፣ ሰፊ ሀሳብ ያላት ቆራጥ ሴት ናት። ከመተኛትዋ በፊት የምትችለውን ያህል በማሰብ፣ እያንዳንዱን ቀን በጀብድ ትሞላለች። ወደ ጨረቃ ጉዞ፣ የማይታወቁ በሽታዎችን ማዳን፣ ባቡር መንዳት? በእርግጠኝነት። ዛሬ ምን ይዞ ሊመጣ ይችላል?
እድሜያቸው 2 እና ከዛ በላይ ለሆኑ የሚመከር።
Dual Language book!
This book is in English *and* Amharic. Sometimes one parent can speak a language and the other doesn't, but bedtime stories shouldn't suffer because of it. Sharing the love of languages and learning is a priority for us - all our books are available in dual language formats.
This book is available in over 30+ different languages!
ባለ ሁለት ቋንቋ መጽሓፍ!
ይህ መጽሓፍ በእንግሊዝኛ *እና* አማርኛ። አንዳንድ ጊዜ አንድ ወላጅ ቋንቋ ሊናገር ሌላኛው ደግሞ ላይናገር ይችላል፣ ነገር ግን የመኝታ ጊዜ ታሪኮች በዚህ ምክንያት ሊሰቃዩ አይገባም። የቋንቋዎችን ፍቅር ማካፈል እና መማር ለኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - ሁሉም መጽሐፎቻችን በሁለት ቋንቋዎች ይገኛሉ።
ይህ መጽሐፍ ከ30+ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ይገኛል!
What gender stereotypes?
Our princess is more likely to save herself than to wait for her prince. She'll be train driving, rocketship flying, and opera singing. We hope girls and boys will not be held back by gender stereotypes, and we strive to portray positive gender examples.
ምንዓይነትየፆታአመለካከቶች?
የእኛ ልዕልት ልዑልዋን ከመጠበቅ ይልቅ እራስዋን ለማዳን የበለጠ እድል አላት። ባቡር ትነዳለች፣ መንኮራኩር ታበራለች እና ኦፔራ ትዘፍናለች። ወንድ እና ሴት ልጆች በጾታዊ አመለካከቶችምወደኋላ እንደማይቀሩ ተስፋ እናደርጋለን፣ እንዲሁም አዎንታዊ የፆታ ምሳሌዎችን ለማሳየት እንጥራለን።